ነህምያ 7:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 የቂርያትይዓሪም፥ የከፊራና የብኤሮት ሰዎች፥ ሰባት መቶ አርባ ሦስት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም29 የቂርያትይዓይሪም፣ የከፊራና የብኤሮት ሰዎች 743 See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 የቂርያትይዓሪምና የቃፌር፥ የቤሮትም ሰዎች ሰባት መቶ አርባ ሦስት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 የቂርያትይዓሪምና የከፊራ የብኤሮትም ሰዎች፥ ሰባት መቶ አርባ ሦስት። See the chapter |