ነህምያ 11:36 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 በይሁዳ ከነበሩ ከሌዋውያን አንዳንድ ክፍሎች ወደ ብንያም ሆኑ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም36 በይሁዳ ከነበሩት ሌዋውያን ከፊሎቹ በብንያም ምድር ተቀመጡ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 በይሁዳ ክፍለ ግዛት ከሚኖሩት የሌዋውያን ቡድኖች መካከል አንዳንዶቹ ከብንያም ሕዝብ ጋር እንዲኖሩ ተደረገ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 ከሌዋውያንም ተከፍለው በይሁዳና በብንያም ነበሩ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 በይሁዳም ከነበሩ ሌዋውያን አያሌ ክፍሎች ወደ ብንያም ሆኑ። See the chapter |