ነህምያ 11:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ወንድሞቻቸው መቶ ሀያ ስምንት ጽኑዓን ኃያላን፤ አለቃቸውም የሃግዶሊም ልጅ ዛብዲኤል ነበረ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 እንዲሁም ብርቱ የሆኑት ወንድሞቹ 128 ሰዎች፤ የእነርሱም ዋና አለቃ የሐግዶሊም ልጅ ዘብድኤል ነበር። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 የእርሱም ወንድሞች ስመጥር ወታደሮች የሆኑት አባላት ብዛት 128 ነበር፤ መሪያቸውም ዛብድኤል ተብሎ የሚጠራ የሐጌዶሊም ልጅ ነበር። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ወንድሞቻቸውም መቶ ሃያ ስምንት ጽኑዓን ኀያላን፤ አለቃቸውም የሐጊዶሌም ልጅ ዘብዲሔል ነበረ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 ወንድሞቻቸውም መቶ ሀያ ስምንት ጽኑዓን ኃያላን፥ አለቃቸውም የሐግዶሊም ልጅ ዘብድኤል ነበረ። See the chapter |