ነህምያ 11:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ወንድሞቹ የአባቶች መሪዎች ሁለት መቶ አርባ ሁለት፤ የኢሜር ልጅ፥ የምሺሌሞት ልጅ፥ የአሕዛይ ልጅ፥ የዓዛርኤል ልጅ ዓማሽሳይ፥ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ወንድሞቹ የሆኑት የየቤተ ሰቡ አለቆች 242 ወንዶች፤ የኢሜር ልጅ የምሺሌሞት ልጅ፣ የአሕዛይ ልጅ፣ የኤዝርኤል ልጅ አማስያ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ከዚህም ጐሣ ውስጥ ባጠቃላይ 242 የቤተሰብ መሪዎች ነበሩ። አማሽሳይ የዐዛርኤል ልጅ፥ የአሕዛይ ልጅ፥ የመሺሌሞት ልጅ፥ የኢሜር ልጅ፥ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ወንድሞቹም የአባቶች ቤቶች አለቆች ሁለት መቶ አርባ ሁለት፤ የኢሜር ልጅ፥ የሜሱላሙት ልጅ፥ የአሐዚ ልጅ፥ የኤዝርኤል ልጅ ሐማስያ፥ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ወንድሞቹም የአባቶቹም ቤቶች አለቆች ሁለት መቶ አርባ ሁለት፥ የኢሜር ልጅ የምሺሌሞት ልጅ የአሕዛይ ልጅ የኤዝርኤል ልጅ አማስያ፥ See the chapter |