ማቴዎስ 8:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ወደ ጀልባ በገባ ጊዜ ደቀመዛሙርቱ ተከተሉት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 ከዚያም ኢየሱስ ወደ ጀልባ ገባ፤ ደቀ መዛሙርቱም ተከትለውት ገብተው ሄዱ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ኢየሱስም ወደ ጀልባ ሲገባ፥ ደቀ መዛሙርቱ ተከተሉት። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ወደ ታንኳም ሲገባ ደቀ መዛሙርቱ ተከተሉት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 ወደ ታንኳም ሲገባ ደቀ መዛሙርቱ ተከተሉት። See the chapter |