ማቴዎስ 7:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ዓሣ ቢለምነው እባብ ይሰጠዋልን? See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ወይም ዓሣ ቢለምነው እባብ የሚሰጥ ይኖራልን? See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ዓሣ ቢለምነውስ፥ እባብ ይሰጠዋልን? See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ዓሣስ ቢለምነው እባብን ይሰጠዋልን? See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ዓሣስ ቢለምነው እባብን ይሰጠዋልን? See the chapter |