ማቴዎስ 4:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 እነርሱም ወዲያውኑ ታንኳይቱንና አባታቸውን ትተው ተከተሉት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ወዲያውኑ ጀልባቸውንም ሆነ አባታቸውን ትተው ተከተሉት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 እነርሱም ወዲያውኑ ጀልባዋንና አባታቸውን ትተው ተከተሉት። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 እነርሱም ወዲያው ታንኳይቱንና አባታቸውን ትተው ተከተሉት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 እነርሱም ወዲያው ታንኳይቱንና አባታቸውን ትተው ተከተሉት። See the chapter |