ማቴዎስ 4:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ወዲያውኑ መረባቸውን ጥለው ተከተሉት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ወዲያው መረባቸውን ትተው ተከተሉት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 እነርሱም ወዲያውኑ መረባቸውን ትተው ተከተሉት። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ወዲያውም መረባቸውን ትተው ተከተሉት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 ወዲያውም መረባቸውን ትተው ተከተሉት። See the chapter |