ማቴዎስ 27:39 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)39 በዚያ የሚያልፉትም ራሳቸውን እየነቀነቁ ይሰድቡት ነበር፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም39 በመንገድ የሚያልፉትም ራሳቸውን እየነቀነቁ የስድብ ናዳ በማውረድ እንዲህ ይሉት ነበር፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም39 በአጠገቡ ያልፉ የነበሩትም ሰዎች በንቀት ራሳቸውን እየነቀነቁ፥ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)39 የሚያልፉትም ራሳቸውን እየነቀነቁ ይሰድቡት ነበር፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)39 የሚያልፉትም ራሳቸውን እየነቀነቁ ይሰድቡት ነበርና፦ See the chapter |