ማቴዎስ 27:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ተፉበት፤ መቃውንም ነጥቀው ራሱን መቱት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም30 ተፉበትም፤ የሸንበቆ በትሩን ከእጁ ወስደው ራሱን መቱት፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 ምራቃቸውንም ይተፉበት ነበር፤ ዘንጉንም ከእጁ ወስደው ራስ ራሱን ይመቱት ነበር። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ተፉበትም፤ መቃውንም ይዘው ራሱን መቱት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 ተፉበትም መቃውንም ይዘው ራሱን መቱት። See the chapter |