ማቴዎስ 26:70 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)70 እርሱ ግን “የምትዪውን አላውቀውም” ብሎ በሁሉም ፊት ካደ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም70 እርሱ ግን፣ “ምን እንደምትናገሪ እኔ አላውቅም” በማለት በሁላቸውም ፊት ካደ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም70 እርሱ ግን “የምትዪውን አላውቅም!” ሲል በሁሉም ፊት ካደ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)70 እርሱ ግን “የምትዪውን አላውቀውም፤” ብሎ በሁሉ ፊት ካደ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)70 እርሱ ግን፦ የምትዪውን አላውቀውም ብሎ በሁሉ ፊት ካደ። See the chapter |