ማቴዎስ 26:66 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)66 ምን ይመስላችኋል?” እነርሱም “ሞት ይገባዋል!” ብለው መለሱ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም66 ምን ይመስላችኋል?” አላቸው። እነርሱም፣ “ሞት ይገባዋል!” ብለው መለሱ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም66 ታዲያ፥ ምን ይመስላችኋል?” እነርሱም “ሞት ይገባዋል!” ሲሉ መለሱ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)66 እነርሱም “ሞት ይገባዋል!” ብለው መለሱ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)66 እነርሱም፦ ሞት ይገባዋል ብለው መለሱ። See the chapter |