ማቴዎስ 25:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 በጎቹን በቀኙ ፍየሎቹን ደግሞ በግራው ያቆማቸዋል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም33 በጎቹን በቀኙ፣ ፍየሎቹን ግን በግራው ያቆማቸዋል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም33 ጻድቃንን በቀኙ፥ ኃጢአተኞችን በግራው ያቆማቸዋል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 በጎችን በቀኙ ፍየሎችንም በግራው ያቆማቸዋል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)33 በጎችን በቀኙ ፍየሎችንም በግራው ያቆማቸዋል። See the chapter |