ማቴዎስ 25:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 እንዲሁም ሁለት የተቀበለው ሌላ ሁለት አተረፈ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 እንዲሁም ሁለት ታላንት የተቀበለው ሁለት አተረፈ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ሁለት መክሊት የተቀበለውም እንዲሁ ሌላ ሁለት መክሊት አተረፈ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 እንዲሁም ሁለት የተቀበለው ሌላ ሁለት አተረፈ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 እንዲሁም ሁለት የተቀበለው ሌላ ሁለት አተረፈ። See the chapter |