ማቴዎስ 24:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 በጣራ ላይ ያለ በቤቱ ያለውን ሊወስድ አይውረድ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 በቤቱ ጣራ ላይ የሚገኝ ማንም ሰው ዕቃውን ከቤቱ ለማውጣት አይውረድ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 በጣራ ላይ ያለ ከቤቱ አንዳች ነገር ለመውሰድ አይውረድ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 በሰገነትም ያለ በቤቱ ያለውን ሊወስድ አይውረድ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 በሰገነትም ያለ በቤቱ ያለውን ሊወስድ አይውረድ፥ See the chapter |