ማቴዎስ 23:32 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 እናንተ ደግሞ የአባቶቻችሁን መስፈሪያ ፈጽሙ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም32 እንግዲህ የአባቶቻችሁን ጅምር ተግባር ከፍጻሜ አድርሱ! See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 እንግዲያውስ አባቶቻችሁ የጀመሩትን እናንተም ፈጽሙ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 እናንተ ደግሞ የአባቶቻችሁን መስፈሪያ ሙሉ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 እናንተ ደግሞ የአባቶቻችሁን መስፈሪያ ሙሉ። See the chapter |