ማቴዎስ 23:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ከእናንተ የሚበልጠው አገልጋያችሁ ይሁን። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ከመካከላችሁ ከሁላችሁ የሚበልጠው አገልጋያችሁ ይሆናል፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ከእናንተ መካከል ታላቅ የሆነው የእናንተ አገልጋይ ይሁን። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ከእናንተም የሚበልጠው አገልጋያችሁ ይሆናል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ከእናንተም የሚበልጠው አገልጋያችሁ ይሆናል። See the chapter |