ማቴዎስ 22:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 የቀሩትም ባርያዎቹን ይዘው ሰደቡአቸው፤ ገደሉአቸውም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 የቀሩትም ባሮቹን በመያዝ አጕላልተው ገደሏቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 የቀሩትም ደግሞ አገልጋዮቹን ይዘው በማዋረድ ደበደቡና ገደሉአቸው፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 የቀሩትም ባሮቹን ይዘው አንገላቱአቸው፤ ገደሉአቸውም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 የቀሩትም ባሮቹን ይዘው አንገላቱአቸው ገደሉአቸውም። See the chapter |