ማቴዎስ 22:38 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)38 ታላቂቱና የመጀመሪያይቱ ትእዛዝ ይህች ናት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም38 ይህ የመጀመሪያውና ከሁሉ የሚበልጠው ትእዛዝ ነው፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም38 ከሁሉ የሚበልጠውና የመጀመሪያው ትእዛዝ ይህ ነው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)38 ታላቂቱና ፊተኛይቱ ትእዛዝ ይህች ናት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)38 ታላቂቱና ፊተኛይቱ ትእዛዝ ይህች ናት። See the chapter |