ማቴዎስ 22:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 ሕዝቡም ይህንን ሰምተው በትምህርቱ ተገረሙ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም33 ሕዝቡም ይህን በሰሙ ጊዜ በትምህርቱ ተደነቁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም33 ሕዝቡም ይህን በሰሙ ጊዜ በትምህርቱ ተደነቁ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 ሕዝቡም ይህን ሰምተው በትምህርቱ ተገረሙ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)33 ሕዝቡም ይህን ሰምተው በትምህርቱ ተገረሙ። See the chapter |