ማቴዎስ 20:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 ከኢያሪኮ ሲወጡ ብዙ ሕዝብ ተከተሉት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም29 ኢየሱስና ደቀ መዛሙርቱ ከኢያሪኮ ወጥተው ሲሄዱ ብዙ ሕዝብ ተከተለው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 ከዚህ በኋላ ከኢያሪኮ ወጥተው ሲሄዱ ብዙ ሕዝብ ኢየሱስን ተከተሉት። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 ከኢያሪኮም ሲወጡ ብዙ ሕዝብ ተከተሉት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 ከኢያሪኮም ሲወጡ ብዙ ሕዝብ ተከተሉት። See the chapter |