ማቴዎስ 15:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ጴጥሮስም መልሶ “ይህንን ምሳሌ ተርጉምልን” አለው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ጴጥሮስም፣ “ምሳሌውን አስረዳን” አለው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ጴጥሮስ ግን ኢየሱስን “የምሳሌውን ትርጒም አስረዳን” አለው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ጴጥሮስም መልሶ “ምሳሌውን ተርጕምልን፤” አለው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ጴጥሮስም መልሶ፦ ምሳሌውን ተርጕምልን አለው። See the chapter |