ማቴዎስ 15:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ሕዝቡንም ጠርቶ እንዲህ አላቸው “ስሙ አስተውሉም፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ሕዝቡን ወደ ራሱ ጠርቶ እንዲህ አላቸው፤ “ስሙ፤ አስተውሉም፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ቀጥሎም ኢየሱስ ሰዎቹን ወደ እርሱ ጠርቶ እንዲህ አላቸው፦ “ስሙ! አስተውሉም! See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ሕዝቡንም ጠርቶ “ስሙ አስተውሉም፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ሕዝቡንም ጠርቶ፦ ስሙ አስተውሉም፤ See the chapter |