ማቴዎስ 14:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 የምትለምነውን ሁሉ እንደሚሰጣት በመሐላ ቃል ገባላት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 የምትጠይቀውን ሁሉ ሊሰጣት በመሐላ ቃል ገባላት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ስለዚህም ሄሮድስ፦ “የምትፈልጊውን ነገር ጠይቂኝ! እኔም እሰጥሻለሁ!” ሲል በመሐላ ቃል ገባላት። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ስለዚህም የምትለምነውን ሁሉ እንዲሰጣት በመሐላ ተስፋ አደረገላት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 ስለዚህም የምትለምነውን ሁሉ እንዲሰጣት በመሐላ ተስፋ አደረገላት። See the chapter |