ማቴዎስ 11:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 “የሚመጣው አንተ ነህን? ወይስ ሌላ እንጠብቅ?” አለው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 “ይመጣል ተብሎ የሚጠበቀው አንተ ነህ? ወይስ ሌላ እንጠብቅ?” ሲል ጠየቀ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 “ያ ይመጣል የተባለው መሲሕ አንተ ነህን? ወይስ ሌላ እንጠብቅ?” ብለው ኢየሱስን እንዲጠይቁት አደረገ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 “የሚመጣው አንተ ነህን? ወይስ ሌላ እንጠብቅ?” አለው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 የሚመጣው አንተ ነህን? ወይስ ሌላ እንጠብቅ? አለው። See the chapter |