ማቴዎስ 10:36 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 ለሰው ጠላቶቹ ቤተሰቦቹ ይሆኑበታል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም36 የሰው ጠላቶቹ፣ የገዛ ቤተ ሰዎቹ ይሆናሉ።’ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 ስለዚህ የሰው ጠላቶቹ፥ የገዛ ቤተሰቦቹ ይሆናሉ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 ለሰውም ቤተ ሰዎቹ ጠላቶች ይሆኑበታል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 ለሰውም ቤተ ሰዎቹ ጠላቶች ይሆኑበታል። See the chapter |