ማርቆስ 8:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ከዚያም ትቷቸው በጀልባ ወደ ማዶ ተሻገረ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ከዚያም ትቷቸው በጀልባ ወደ ማዶ ተሻገረ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ትቶአቸውም እንደገና በጀልባ ሆኖ ወደ ማዶ ተሻገረ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ትቶአቸውም እንደ ገና ወደ ታንኳይቱ ገብቶ ወደ ማዶ ሄደ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ትቶአቸውም እንደ ገና ወደ ታንኳይቱ ገብቶ ወደ ማዶ ሄደ። See the chapter |