ማርቆስ 6:54 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)54 ወዲያው እንደ ወረዱም፥ ሕዝቡ ኢየሱስን ዐወቁት፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም54 ወዲያው ከጀልባዋ እንደ ወረዱም፣ ሕዝቡ ኢየሱስን ዐወቁት፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም54 ከጀልባ እንደወረዱ ወዲያውኑ ሰዎች ኢየሱስን ዐወቁት፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)54 ከታንኳይቱም ሲወጡ ወዲያው አውቀውት See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)54 ከታንኳይቱም ሲወጡ ወዲያው አውቀውት See the chapter |