ማርቆስ 4:35 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 በዚያም ቀን በመሸ ጊዜ “ወደ ማዶ እንሻገር፤” አላቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም35 ያ ቀን በመሸ ጊዜ፣ “ወደ ማዶ እንሻገር” አላቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 በዚያኑ ቀን ማታ ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን፦ “ወደ ባሕሩ ማዶ እንሻገር” አላቸው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 በዚያም ቀን በመሸ ጊዜ “ወደ ማዶ እንሻገር፤” አላቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)35 በዚያም ቀን በመሸ ጊዜ፦ ወደ ማዶ እንሻገር አላቸው። See the chapter |