ማርቆስ 3:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 እና አሳልፎ የሰጠው የአስቆሮቱ ይሁዳ ናቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 እንዲሁም አሳልፎ የሰጠው የአስቆሮቱ ይሁዳ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ኢየሱስን አሳልፎ የሰጠውም አስቆሮታዊው ይሁዳ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 አሳልፎ የሰጠውንም የአስቆሮቱን ይሁዳን። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 አሳልፎ የሰጠውንም የአስቆሮቱን ይሁዳን። See the chapter |