ማርቆስ 2:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 አራት ሰዎችም አንድ ሽባ ሰው ተሸክመው አመጡለት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ሰዎችም አንድ ሽባ በአራት ሰዎች አሸክመው ወደ እርሱ አመጡ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 በዚያን ጊዜ አራት ሰዎች አንድ ሽባ ሰው ተሸክመው ወደ እርሱ መጡ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 አራት ሰዎችም የተሸከሙትን ሽባ አመጡለት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 አራት ሰዎችም የተሸከሙትን ሽባ አመጡለት። See the chapter |