ማርቆስ 16:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ያመነና የተጠመቀ ይድናል፤ ያላመነ ግን ይፈረድበታል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ያመነ የተጠመቀ ይድናል፤ ያላመነ ግን ይፈረድበታል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ያመነና የተጠመቀ ይድናል፤ የማያምን ግን ይፈረድበታል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ያመነ የተጠመቀም ይድናል፤ ያላመነ ግን ይፈረድበታል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል። See the chapter |