ማርቆስ 15:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ኢየሱስ ግን ምንም አልመለሰም፤ ጲላጦስ ተገረመ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ኢየሱስ ግን ምንም አልመለሰም፤ ጲላጦስ ተገረመ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ጲላጦስ እስኪደነቅ ድረስ አሁንም ኢየሱስ ምንም መልስ አልሰጠም። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ኢየሱስም ከዚያ በኋላ ጲላጦስ እስኪደነቅ ድረስ ምንም አልመለሰም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ኢየሱስም ከዚያ በኋላ ጲላጦስ እስኪደነቅ ድረስ ምንም አልመለሰም። See the chapter |