ማርቆስ 15:45 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)45 መሞቱንም ከመቶ አለቃው ካረጋገጠ በኋላ ሥጋውን ለዮሴፍ ሰጠው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም45 መሞቱንም ከመቶ አለቃው ካረጋገጠ በኋላ ሥጋውን ለዮሴፍ ሰጠው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም45 የኢየሱስን መሞት ከመቶ አለቃው ከሰማ በኋላ አስከሬኑን እንዲወስድ ለዮሴፍ ፈቀደለት። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)45 ከመቶ አለቃውም ተረድቶ በድኑን ለዮሴፍ ሰጠው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)45 ከመቶ አለቃውም ተረድቶ በድኑን ለዮሴፍ ሰጠው። See the chapter |