ማርቆስ 15:37 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 ኢየሱስም በታላቅ ድምፅ ጮኾ፤ ነፍሱን ሰጠ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም37 ኢየሱስም በታላቅ ድምፅ ጮኾ፤ ነፍሱን ሰጠ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 ከዚህም በኋላ ኢየሱስ በታላቅ ድምፅ ጮኸ፤ ነፍሱም ከሥጋው ተለየች። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 ኢየሱስም በታላቅ ድምፅ ጮኸ፤ ነፍሱንም ሰጠ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 ኢየሱስም በታላቅ ድምፅ ጮኸ ነፍሱንም ሰጠ። See the chapter |