ማርቆስ 15:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 እስቲ አሁን ከመስቀል ውረድና ራስህን አድን።” See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም30 እስኪ አሁን ከመስቀል ውረድና ራስህን አድን!” See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 እስቲ አሁን ከመስቀል ውረድና ራስህን አድን!” See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ከመስቀል ወርደህ ራስህን አድን፡” አሉ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 ከመስቀል ወርደህ ራስህን አድን አሉ። See the chapter |