ማርቆስ 13:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 በእርሻ ቦታ ያለ ልብሱን ለመውሰድ አይመለስ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 በዕርሻ ቦታ ያለ ልብሱን ለመውሰድ አይመለስ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 በእርሻም ቦታ ያለ ልብሱን ለመውሰድ ወደ ኋላው አይመለስ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 በእርሻም ያለ ልብሱን ይወስድ ዘንድ ወደ ኋላው አይመለስ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 በእርሻም ያለ ልብሱን ይወስድ ዘንድ ወደ ኋላው አይመለስ። See the chapter |