ማርቆስ 13:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 አስቀድሞ ግን ወንጌል ለሕዝብ ሁሉ መሰበክ አለበት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 አስቀድሞ ግን ወንጌል ለሕዝብ ሁሉ መሰበክ አለበት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ይህ ሁሉ ከመሆኑ በፊት ግን ወንጌል ለዓለም ሕዝብ ሁሉ መዳረስ ይገባዋል። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 አስቀድሞም ወንጌል ለአሕዛብ ሁሉ ይሰበክ ዘንድ ይገባል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 አስቀድሞም ወንጌል ለአሕዛብ ሁሉ ይሰበክ ዘንድ ይገባል። See the chapter |