ማርቆስ 12:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ከዚያም ይዘው ገደሉት፤ ከወይኑ ስፍራም አውጥተው ጣሉት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ከዚያም ይዘው ገደሉት፤ ከወይኑ ስፍራም አውጥተው ጣሉት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ስለዚህ ልጁን ይዘው ገደሉት፤ ከወይኑ ተክልም ቦታ ውጪ ጣሉት። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ይዘውም ገደሉት፤ ከወይኑም አትክልት ወደ ውጭ ጣሉት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 ይዘውም ገደሉት፥ ከወይኑም አትክልት ወደ ውጭ ጣሉት። See the chapter |