ማርቆስ 10:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ሕፃናቱንም ዐቀፋቸው፤ እጁንም ጭኖ ባረካቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 ሕፃናቱንም ዐቀፋቸው፤ እጁንም ጭኖ ባረካቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ከዚህ በኋላ ሕፃናቱን ዐቀፋቸውና እጁን ጭኖ ባረካቸው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 አቀፋቸውም እጁንም ጭኖ ባረካቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 አቀፋቸውም እጁንም ጭኖ ባረካቸው። See the chapter |