ማርቆስ 1:43 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)43 ኢየሱስም ሰውየውን አጥብቆ በማስጠንቀቅ እንዲህ ሲል አሰናበተው፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም43 ኢየሱስም ሰውየውን አጥብቆ በማስጠንቀቅ እንዲህ ሲል አሰናበተው፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም43 ኢየሱስ ሰውዬውን በጥብቅ አስጠንቅቆ አሰናበተው፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)43 በብርቱም ተናግሮ ወዲያው አሰናበተው፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)43 በብርቱም ተናግሮ ወዲያው አወጣው፤ See the chapter |