ማርቆስ 1:36 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 ስምዖንና ባልደረቦቹም ተከትለው ይፈልጉት ጀመር፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም36 ስምዖንና ባልደረቦቹም ተከትለው ይፈልጉት ነበር፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 ስምዖንና ከእርሱ ጋር የነበሩት እርሱን ፍለጋ ወጥተው ሄዱ። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 ስምዖንና ከእርሱ ጋር የነበሩትም ገሥግሠው ተከተሉት፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 ስምዖንና ከእርሱ ጋር የነበሩትም ገሥግሠው ተከተሉት፥ See the chapter |