ማርቆስ 1:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 መንፈስ ቅዱስም ወዲያው ወደ በረሓ መራው፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ወዲያውም መንፈስ ቅዱስ ወደ ምድረ በዳ መራው፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ወዲያውኑ የእግዚአብሔር መንፈስ ኢየሱስን ወደ በረሓ ወሰደው። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ወዲያውም መንፈስ ወደ ምድረ በዳ አወጣው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ወዲያውም መንፈስ ወደ ምድረ በዳ አወጣው። See the chapter |