ሉቃስ 9:37 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 በማግስቱም ከተራራ ሲወርዱ ብዙ ሕዝብ ተገናኘው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም37 በማግስቱም ከተራራው ከወረዱ በኋላ፣ ብዙ ሕዝብ መጥቶ ኢየሱስን አገኘው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 በማግስቱ ኢየሱስና ሦስቱ ደቀ መዛሙርት ከተራራው በወረዱ ጊዜ ብዙ ሕዝብ ኢየሱስን ተገናኙት። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 በሁለተኛውም ቀን ከተራራው ወረዱ፤ ብዙ ሕዝብም ተቀበሉት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 በነገውም ከተራራ ሲወርዱ ብዙ ሕዝብ ተገናኙት። See the chapter |