ሉቃስ 7:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ጌታም ባያት ጊዜ ራራላትና፦ “አታልቅሽ፤” አላት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ጌታም ባያት ጊዜ ራራላትና፣ “አይዞሽ፤ አታልቅሺ” አላት። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ጌታም ባያት ጊዜ ራራላትና “አይዞሽ፥ አታልቅሺ!” አላት። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ጌታችንም በአያት ጊዜ አዘነላትና፥ “አታልቅሺ” አላት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ጌታም ባያት ጊዜ አዘነላትና፦ አታልቅሽ አላት። See the chapter |