ሉቃስ 4:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 በምኵራብም የርኩስ ጋኔን መንፈስ ያደረበት ሰው ነበረ፤ በታላቅ ድምፅም ጮኾ፦ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም33 በምኵራብም የርኩስ ጋኔን መንፈስ ያደረበት ሰው ነበረ፤ እርሱም ከፍ ባለ ድምፅ ጮኾ፣ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም33 እዚያም በምኲራብ ርኩስ መንፈስ ያደረበት ሰው ነበር፤ እርሱ በታላቅ ድምፅ እንዲህ እያለ ጮኸ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 በምኵራብም ርኩስ መንፈስ የያዘው አንድ ሰው ነበር፤ በታላቅ ቃልም ጮኾ፦ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)33 በምኵራብም የርኵስ ጋኔን መንፈስ ያደረበት ሰው ነበረ፥ በታላቅ ድምፅም ጮኾ፦ See the chapter |