ሉቃስ 3:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ሥጋም የለበሰ ሁሉ የእግዚአብሔርን ማዳን ይይ፤” See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 የሰውም ዘር ሁሉ የእግዚአብሔርን ማዳን ያያል።’ ” See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ሰውም ሁሉ የእግዚአብሔርን ማዳን ይይ!’ ” See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ሰውም ሁሉ የእግዚአብሔርን ትድግና ይይ።” See the chapter |