Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ሉቃስ 24:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 ከመቃብሩም ተመልሰው ይህን ሁሉ ለዐሥራ አንዱና ለሌሎች ሁሉ ነገሩአቸው።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

9 ሴቶቹ ከመቃብሩ ስፍራ ተመልሰው ይህን ሁሉ ነገር ለዐሥራ አንዱና ለተቀሩት ሁሉ ነገሯቸው።

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

9 ከመቃብርም ተመልሰው ይህን ሁሉ ለዐሥራ አንዱና ለቀሩትም ነገሩአቸው።

See the chapter Copy

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 ከመ​ቃ​ብ​ርም ተመ​ል​ሰው ለዐ​ሥራ አን​ዱና ለቀ​ሩት ባል​ን​ጀ​ሮ​ቻ​ቸው ሁሉ ይህን ነገር ነገ​ሩ​አ​ቸው።

See the chapter Copy




ሉቃስ 24:9
6 Cross References  

እርሷም ሄዳ፥ ከእርሱ ጋር የነበሩት እያዘኑ ሲያለቅሱ አግኝታ እርሱ ሕያው መሆኑንና ለእርሷም መታየቱን ነገረቻቸው፤


እነርሱም ቃሎቹንም አስታወሱ፤


ይህንንም ለሐዋርያት የነገሩአቸው መግደላዊት ማርያምና ዮሐና፥ የያዕቆብም እናት ማርያም፥ እንዲሁም ከእነርሱ ጋር የነበሩ ሌሎች ሴቶች ነበሩበት።


Follow us:

Advertisements


Advertisements