ሉቃስ 24:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 እነርሱም ቃሎቹንም አስታወሱ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ሴቶቹም በዚህ ጊዜ ቃሉን አስታወሱ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ሴቶቹም የኢየሱስን ቃል አስታወሱ፤ See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ቃሉንም ዐሰቡ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8-9 ቃሎቹንም አሰቡ፥ ከመቃብሩም ተመልሰው ይህን ሁሉ ለአሥራ አንዱና ለሌሎች ሁሉ ነገሩአቸው። See the chapter |