ሉቃስ 24:42 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)42 እነርሱም ትንሽ የተጠበሰ ዓሣ ሰጡት፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም42 እነርሱም ከተጠበሰ ዓሣ አንድ ቍራሽ ሰጡት፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም42 እነርሱም ትንሽ የተጠበሰ ዓሣ ሰጡት። See the chapterየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)42 እነርሱም ከተጠበሰ ዓሣ አንድ ቁራጭ፤ ከማር ወለላም ጥቂት ሰጡት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)42 እነርሱም ከተጠበሰ ዓሣ አንድ ቁራጭ፥ ከማር ወለላም ሰጡት፤ See the chapter |